Sunday, March 23, 2014



“ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የነብያት መደምደሚያ የሰው ልጆች ሁሉ አይነታና ፈርጥ ከመሆናቸው አንፃር ሕይወታቸው የቅን መመሪያ ምንጭ የመለኮታዊው ብርሀን ነፀብራቅ የትክክለኛው ሐይማኖት ተግባራዊ ትርጉዋሜ ነው፡፡ እስልምናን ማወቅ የፈለገ የርሳቸውን ህይወት ይወቅ፤ ቁርአንን መረዳት የሚሻ የርሳቸውን ህይወት ይረዳ፡፡ ባለቤታቸው እመት አዒሻ ስለባህሪያቸው ተጠይቀው ‘የነብዩ ሙሃመድ ስብእና ቁርአን ነበር’ ሲሉ መመለሳቸውም ለዚሁ ነው፡፡”
ሸኽ ሶፍዩረህማን አል ሙባሪክ ፉሪ; ረሒቀል መኽቱም